የእንስሳት መድሐኒት ማምረት ዘርፍ ውስጥ የሚገቡ አምራቾችም ጥለው እንደሚወጡ ይነገራል ምክንያቱ ምንድን ነው?
TRACK

የእንስሳት መድሐኒት ማምረት ዘርፍ ውስጥ የሚገቡ አምራቾችም ጥለው እንደሚወጡ ይነገራል ምክንያቱ ምንድን ነው?

Avatar

ሚያዝያ 22፣2016

ከአፍሪካ በእንስሳት ህብቷ ቀዳሚ መሆኗ የሚነገርላት ኢትዮጵያ፤ ለእንስሶቿ ማምረት የምትችለው መድሐኒት ከፍላጎቱ 5 በመቶ ያህል እንደሆነ ይነገራል፡፡

የእንስሳት መድሐኒት ማምረት ዘርፍ ውስጥ የሚገቡ አምራቾችም ጥለው እንደሚወጡ ይሰማል፡፡

ምክንያቱ ምንድን ነው?

ፍቅሩ አምባቸው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የእንስሳት_መድሐኒት #የእንስሳት_ህብት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: @ShegerFMRadio102_1

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar