በኢትዮጵያ በዴሞክራሲ፣ ግንባታ ላይ እንሰራለን የሚሉ ድርጅቶች ምን የሚታይ ነገር ሰሩ?
TRACK

በኢትዮጵያ በዴሞክራሲ፣ ግንባታ ላይ እንሰራለን የሚሉ ድርጅቶች ምን የሚታይ ነገር ሰሩ?

Avatar

ህዳር 25፣2017

በኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በየጊዜው በሚከሰቱ አለመግባባቶች ሀገሪቱ ሰላም ከራቃት ከረምረም ብሏል።

ሰላምን ለማስፈን፣ ግጭቶችን በጠረጴዛ ዙሪያ ለመፍታት ከማህበረሰቡና ከመንግስት ባልተናነሰ መልኩ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሚና የጎላ መሆኑ ይነገራል።

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች በተለያዩ ምክንያቶች ድጋፍ የሚሹ የማህበረሰብ ክፍሎችን በኢኮኖሚ እንዲቃኑ በተለያዩ ጊዜያቶች ድጋፍ እያደረጉ ስለመሆናቸው ይናገራሉ።

Comments

Avatar