የኢትዮጵያ የአየር ክልል በሚያርፉና በሚነሱ፣ ድንበር አቋርጠው በሚጓዙ በረራዎች ስራ በዝቶበታል
TRACK

የኢትዮጵያ የአየር ክልል በሚያርፉና በሚነሱ፣ ድንበር አቋርጠው በሚጓዙ በረራዎች ስራ በዝቶበታል

Avatar

ጥር 1፣2016

የኢትዮጵያ የአየር ክልል በሚያርፉና በሚነሱ፣ ድንበር አቋርጠው በሚጓዙ በረራዎች ስራ በዝቶበታል፡፡

የሰሜን ሱዳን የአየር ክልል በጦርነት ምክንያት ዝግ መሆኑ የኢትዮጵያን የአየር ክልል ስራ እንዳበዛውና በዚህም ተጨማሪ ገቢ እየተገኘ እንደሆነ ሰምተናል፡፡

ቴዎድሮስ ወርቁ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የአየር_ክልል #ሲቪል_አቬሽን_ባለስልጣን

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar