''ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች  የመድኃኒት አቅርቦት እንዳይቋረጥ እየሰራሁ ነው''  የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት
TRACK

''ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች የመድኃኒት አቅርቦት እንዳይቋረጥ እየሰራሁ ነው'' የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት

Avatar

መስከረም 12 2018

በኢትዮጵያ ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች ላይ ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በመሆን የመድኃኒት አቅርቦት እንዳይቋረጥ እየሰራሁ ነው ሲል የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ተናገረ፡፡

ከዚህ ቀደም በአየር ትራንስፖርት ጭምር መድኃኒት ይቅርብ እንደነበር የተናገረው አገልግሎቱ አሁን በተወሰኑ እንቅስቃሴ በተጀመረባቸው አካባቢዎች ላይ እንደ የዓለም ጤና ድርጅት ካሉ ተቋማት ጋር በመሆን መድኃኒት እየቀረበ ነው ብለዋል፡፡

Comments

Avatar