መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር 7 .7 ሚሊዮን ብር ቁጠባ ሰብስቤያለሁ አለ
TRACK

መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር 7 .7 ሚሊዮን ብር ቁጠባ ሰብስቤያለሁ አለ

Avatar

ታህሳስ 26፣2017

ከወራት በፊት ወደ ፋይናንስ ዘርፍ የተቀላቀለው መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር 7 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር ቁጠባ ሰብስቤያለሁ አለ፡፡

ተቀማጭ ካፒታሉንም ወደ 300 ሚሊዮን ብር ለማሳደግ እየሰራሁ ነው ያለ ሲሆን እስካሁን ለ150 ለሚጠጉ ደንበኞቹ የብድር አገልግሎት እንደሰጠ ተናግሯል፡፡

ማርታ በቀለ ያዘጋጀችውን በምህረት ስዩም

Comments

Avatar