ዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ያላቸውን የቤት ባለቤት ለማድረግ የቤት ብድር አቅርቦት ሊስፋፋ ይገባል ተባለ
TRACK

ዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ያላቸውን የቤት ባለቤት ለማድረግ የቤት ብድር አቅርቦት ሊስፋፋ ይገባል ተባለ

00:00

ጥር 7፣2016

በከተሞች የሚታየውን የቤት አቅርቦት ችግርን ለመፍታት እና በተለይ ዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ያላቸውን የቤት ባለቤት ለማድረግ የቤት ብድር አቅርቦት ሊስፋፋ ይገባል ተባለ፡፡

አሰራሩ የህግ ማዕቀፉ ኖሮት እንዲሰራበትም ተጠይቋል፡፡

ፍቅሩ አምባቸው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የቤት_አቅርቦት #የቤት_ብድር #አፓርትመንት #የሞርጌጅ_ስርዓት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00