ጥር 2፣2016
የኢትዮጵያ ልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል በሁለት ወር ውስጥ ለ62 ህፃናት የልብ ቀዶ ህክምና መስጠቱን ተናገረ፡፡
በማዕከሉ ከ7,500 ባለይ ህጻናት የልብ ህክምና ፍለጋ ወረፋ እየጠበቁ ናቸው መባሉ ይታወሳል፡፡
ወንድሙ ሀይሉ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የኢትዮጵያ_ልብ_ህሙማን_ህፃናት_መርጃ_ማዕከል
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments