ደመናን ተጠቅሞ ዝናብ የማዝነብ ቴክኖሎጂ ለማስፋፋት እና ችግር ፈቺ ለማድረግ የተለያዩ ተቋማት በጋራ እየሰሩ ነው ተብሏል
TRACK

ደመናን ተጠቅሞ ዝናብ የማዝነብ ቴክኖሎጂ ለማስፋፋት እና ችግር ፈቺ ለማድረግ የተለያዩ ተቋማት በጋራ እየሰሩ ነው ተብሏል

Avatar

ሚያዝያ 7፣2016

ደመናን ተጠቅሞ ዝናብ የማዝነብ ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ መሰራት ከጀመረ ሰነባብቷል፡፡

መላውን በሀገሪቱ ለማስፋፋት እና ችግር ፈቺ ለማድረግ የተለያዩ ተቋማት በጋራ እየሰሩ ነው ተብሏል፡፡

ምንታምር ፀጋው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የፍትህ_ተቋማት #ፍርድ_ቤቶች

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: @ShegerFMRadio102_1

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar