ጨው፣ ስኳር፣ ስብ በብዛት የሚገባባቸው በፋብሪካ የተቀነባበሩ፣ የታሸጉ ምግቦችን ለመቆጣጠር ይረዳል የተባለ ህግ እየተሰናዳ ነው፡፡
TRACK

ጨው፣ ስኳር፣ ስብ በብዛት የሚገባባቸው በፋብሪካ የተቀነባበሩ፣ የታሸጉ ምግቦችን ለመቆጣጠር ይረዳል የተባለ ህግ እየተሰናዳ ነው፡፡

Avatar

ጥቅምት 25 2018

ጨው፣ ስኳር፣ ስብ በብዛት የሚገባባቸው በፋብሪካ የተቀነባበሩ፣ የታሸጉ ምግቦችን ለመቆጣጠር ይረዳል የተባለ ህግ እየተሰናዳ ነው፡፡

ገና በረቂቅ ደረጃ ላይ ያለው ህጉ በፋብሪካ የሚቀነባበሩ ምግቦች በውስጣቸው የያዟቸውን ንጥረ ነገሮችና መጠን በግልፅ እንዲፅፉ፣ ያስገድዳል፡፡

ምርቱን ማስተዋወቅ ይከለክላል፡፡

ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…

ምህረት ስዩም

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇

🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s
🐦X : https://x.com/shegerfm?s=2

Comments

Avatar