ጉዳያችን - ስፖርታዊ እንቅስቃሴ፣ የስልክ አጠቃቀም እና  የወገብ ህመም
TRACK

ጉዳያችን - ስፖርታዊ እንቅስቃሴ፣ የስልክ አጠቃቀም እና የወገብ ህመም

Avatar

ጥር 27፣2016

#ጉዳያችን

በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሞያ አስተያየት ይቀርባል፡፡

የዛሬው ጉዳያችን ስፖርታዊ እንቅስቃሴ፣ የስልክ አጠቃቀም እና የወገብ ህመምን ይመለከታል።

ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን በዘመናዊው ህክምናም፣ በወጌሻነቱም ልምድና ትምህርት ያላቸው የአብኬም ወጌሻ መስራች የእጅ ጥበብ ባለሙያዋ ማህደር ለታሪክ ናቸው።

አዘጋጁ ቴዎድሮስ ወርቁ ነው።

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ስፖርታዊ_እንቅስቃሴ #አብኬም_ወጌሻ #የስልክ_አጠቃቀም

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar