የፕሪጎዥን ነገር ምን ሆነ?
TRACK

የፕሪጎዥን ነገር ምን ሆነ?

00:00

አለም አቀፍ ትንታኔ

በሩሲያ የዋግነር ቡድን የመንግስት ሹማምንትን ለማስወገድ የጀመረውን የፍትህ ዘመቻ ካቋረጠ በኋላ ያዛዡ የፕሪጎዢን እና የቡድኑ አባላት እጣ ፋንታ ምን እንደሚሆን አልታወቀም፡፡

በሩሲያ መንግስት በኩል ቡድኑን እና አዛዡን የሚወነጅሉ እንቅስቃሴዎች የተደረጉ መሆኑ ይሰማል፡፡

እሸቴ አሰፋ/ምህረት ስዩም

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00