የብር ከዶላር አንፃር ያለውን የመግዛት አቅም ማዳከም ይገባል አይገባም በሚል መነጋገሪያነቱ ቀጥሏል
TRACK

የብር ከዶላር አንፃር ያለውን የመግዛት አቅም ማዳከም ይገባል አይገባም በሚል መነጋገሪያነቱ ቀጥሏል

00:00

ታህሳስ 18፣2016

ኢትዮጵያ የበረታ የውጭ ምንዛሪ እጥረት አለባት፡፡

በዚያ ላይ በአለም አቀፍ ገበያ ለሸጥሽው ቦንድ አንድ ሚሊዮን ዶላር ወለድ በጊዜው አልከፈልሽም ተብላ ዕዳቸውን መክፈል ካልቻሉ ሀገራት ተርታ ተመድባለች፡፡

ስር የሰደደው የውጭ ምንዛሪ ግኝት ለማሳደግም ሆነ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት በብርቱ ለመሳብ የብር ከዶላር አንፃር ያለውን የመግዛት አቅም ማዳከም ይገባል አይገባም በሚል መነጋገሪያነቱ ቀጥሏል፡፡

ቴዎድሮስ ወርቁ

#Ethiopia #Shegerwerewoch #የብር_የመግዛት_አቅም

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00