በተገባደደው የካቲት ወር የመጀመሪያዎቹ ቀናት ጀምሮ የሀገር ውስጥ የቡና መገበያያ ዋጋ ከወትሮው በተለየ ጭማሪ ታይቶበታል፣ ለምን?
TRACK

በተገባደደው የካቲት ወር የመጀመሪያዎቹ ቀናት ጀምሮ የሀገር ውስጥ የቡና መገበያያ ዋጋ ከወትሮው በተለየ ጭማሪ ታይቶበታል፣ ለምን?

00:00

የካቲት 28 2017

በተገባደደው የካቲት ወር የመጀመሪያዎቹ ቀናት ጀምሮ የሀገር ውስጥ የቡና መገበያያ ዋጋ ከወትሮው በተለየ ጭማሪ ታይቶበታል፡፡

በአዲስ አበባ እንደየቦታውና እንደየ ደረጃው ልዩነቶች ቢኖሩትም ጭማሪው ግን በሁሉም የገበያ ስፍራዎች ተስተውሏል፡፡

ለአብነትም አንድ ኪሎ ቡና ከአንድ ወር በፊት ይሸጥበት ከነበረው ዋጋ ከ200 እስከ 300 ብር ጭማሪ አሳይቶ ከሰሞኑ ከ800 አስከ አንድ ሺህ ብር እየተሸጠ እንደሚገኝ ከሸማቾች ሰምተናል፡፡

ይህንን መነሻ በማድረግ በየዕለቱ የቡና እና የሌሎች ምርቶች የገበያ ዋጋን በማሰባሰብ ይፋ የሚያደርገው፤ የኢትዮጵያ ምርት ገበያን ጠይቀናል፡፡

ማንያዘዋል ጌታሁን ያዘጋጀውን በማርታ በቀለ

Comments

00:00