የካቲት 4፣2016
በአማራ ክልል ያሉ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የጥቃት ዒላማ እንዳይሆኑ ጥንቃቄ እንዲደረግ የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ጥሪ አቀረበ፡፡ በ
ክልሉ ባሉ አብዛኞቹ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ስራው እንደተስተጓጎለ ነው ሲል ተቋሙ አስረድቷል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #አማራ_ክልል #ትምህርት_ቤቶች #እምባ_ጠባቂ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments