በአፋር ክልል ከ600,000 ያላነሱ ነዋሪዎች የምግብ ድጋፍ ይፈልጋሉ ተብሏል
TRACK

በአፋር ክልል ከ600,000 ያላነሱ ነዋሪዎች የምግብ ድጋፍ ይፈልጋሉ ተብሏል

Avatar

ጥቅምት 7፣2016

በኢትዮጵያ በድርቅ እየተጎዱ ካሉ አካባቢዎች አፋር ክልል አንዱ ነው፡፡

ለ2 ዓመት የቆየው የሰሜኑ ጦርነት ካደረሰው ጉዳት በላይ ድርቁም ችግሩን ስላባባሰው ከ600,000 ያላነሱ የክልሉ ነዋሪዎች የምግብ ድጋፍ ይፈልጋሉ ተብሏል፡፡

ፍቅሩ አምባቸው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar