የካቲት 14፣2016
በትግራይ ክልል ያሉ የጤና ተቋማት በሞያተኞች እጥረት እየተቸገሩ መሆኑንን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡
በክልሉ የእናቶች እና የጨቅላ ህፃናት ሞትም ጨምሯል ሲል ኢሰመኮ ባወጣው ሪፖርት ጠቅሷል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ኢሰመኮ #የጤና_ተቋማት #ትግራይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments