ጥቅምት 30፣2016
የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ችግር ይፈታል የተባለ የፖሊሲ ረቂቅ ወደ ሚኒስትሮች ም/ቤት መላኩ ተሰማ፡፡
ረቂቅ ፖሊሲው ከመሬት እና ከገንዘብ ጋር ሲነሱ ለነበሀሩ ጥያቄዎች መልስ ይዟል ተብሏል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #አምራች_ኢንዱስትሪዎች #ኢንዱሰትሪ_ሚኒስቴር
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments