የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት እና የፌደሬሽን ምክር ቤት የመክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ ከግጭት አዙሪት የሚውጣበት መንገድ እንዲመላከት ተጠየቀ
TRACK

የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት እና የፌደሬሽን ምክር ቤት የመክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ ከግጭት አዙሪት የሚውጣበት መንገድ እንዲመላከት ተጠየቀ

Avatar

መስከረም 22 2018

ሰኞ መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም በሚደረገው የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት እና የፌደሬሽን ምክር ቤት የመክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ ከግጭት አዙሪት የሚውጣበት መንገድ እንዲመላከት ተጠየቀ፡፡

የፖለቲካ ፓርቲዎች አባላት እና የህዝብ እንደራሴዎች ከቃል የዘለለ ወደ መሬት የሚወርድ የመፍትሄ ሃሳብ ማቀርብ እንዳለበት ተናግረዋል፡፡

Comments

Avatar