ድርቅና ረሀብ በትግራይ ከ600,000 በላይ ተማሪዎች ትምህርት ለማቋረጥ ከጫፍ እንዲደርሱ መንስኤ ሆኗል ተብሏል
TRACK

ድርቅና ረሀብ በትግራይ ከ600,000 በላይ ተማሪዎች ትምህርት ለማቋረጥ ከጫፍ እንዲደርሱ መንስኤ ሆኗል ተብሏል

Avatar

ጥር 14፣2016

የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በትግራይ በአምስት መጠለያ ጣቢያዎች ባደረጉት ክትትል ከ900 በላይ ሰዎች በረሀብና በመድሃኒት እጥረት ህይወታቸው ማለፉን አረጋግጫለሁ አለ፡፡

በክልሉ የተከሰተው ድርቅና ረሀብ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች እንዲሰደዱ እና ከ600,000 በላይ የሚሆኑት ደግሞ ትምህርት ለማቋረጥ ከጫፍ ላይ እንዲደርሱ መንስኤ ሆኗል ተብሏል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #እንባ_ጠባቂ_ተቋም #ድርቅ #ትግራይ #ረሀብ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar