የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት ድጋፍ እና ልማት ማህበርን እንደሚያግዝ የፌዴራል ፖሊስ ተናግሯል
TRACK

የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት ድጋፍ እና ልማት ማህበርን እንደሚያግዝ የፌዴራል ፖሊስ ተናግሯል

00:00

ጥር 7፣2016

በጡረታ የሚገለሉ የፖሊስ አባላትን ለመደገፍ የተቋቋመውን የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት ድጋፍ እና ልማት ማህበርን እንደሚያግዝ የፌዴራል ፖሊስ ተናግሯል፡፡

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረ ሚካኤል የቀድሞ የሰራዊቱን አባላት ውለታ አንረሳም ብለዋል፡፡

ወንድሙ ሀይሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የፖሊስ_አባላት #ጡረታ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00