ይህ ክልል የኔ የሚል አስተሳሰብም እየሰፋ በሚታይበት በዚህ ጊዜ አንዱ ወደ ሌላው አካባቢ እየሄደ ማገልገሉ
TRACK

ይህ ክልል የኔ የሚል አስተሳሰብም እየሰፋ በሚታይበት በዚህ ጊዜ አንዱ ወደ ሌላው አካባቢ እየሄደ ማገልገሉ

Avatar

ጥቅምት 17፣2016

ተወልደው ካደጉበት ቀዬ ወጥተው ወደ ተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች በመሄድ የበጎ አድራጎት ስራ የከወኑ ወጣቶች ስራው የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎችን ለማወቅና ለመረዳት ረድቶናል አሉ፡፡

በቋንቋ በተደራጀውና በታጠረው እንዲሁም ይህ ክልል የኔ የሚል አስተሳሰብም እየሰፋ በሚታይበት በዚህ ጊዜ አንዱ ወደ ሌላው አካባቢ እየሄደ ማገልገሉ ለአብሮነታችን መልካም ነው ይላሉ፡፡

ፍቅሩ አምባቸው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የበጎ_አድራጎት_ስራ #ቋንቋ #ወጣቶች

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar