ጥር 29፣2016
በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች ተፅዕኖ ለመከላከል ከሥርዓተ ምግብ ጋር የተገናኙ ችግሮችን መቅረፍ ያስፈልጋል ተባለ፡፡
በተለይ የበሽታው ተፅዕኖ በበረከተባቸው የኢትዮጵያ ከተሞች ላይ ችግሩን ለመቀነስ ነፍሰ ጡር እናቶች ላይ ያተኮረ ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል፡፡
ምህረት ስዩም
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ሥርዓተ_ምግብ #ነፍሰ_ጡር_እናቶች
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments