የነዳጅ የዲጂታል የክፍያ ሥርዓቱ በአንደኛው የክፍያ መላ ቴሌብር እንዴት እየሆነ ነው?
TRACK

የነዳጅ የዲጂታል የክፍያ ሥርዓቱ በአንደኛው የክፍያ መላ ቴሌብር እንዴት እየሆነ ነው?

Avatar

ህዳር 6፣2016

ነዳጅን በቀጥታ ከጅቡቲ እስከ ማደያ ድረስ መስመሩን በዲጂታል በማድረግ በነዳጅ ዙሪያ ማንኛውም ስወራና ማጭበርበር እንዳይኖር የነዳጅ ክፍያ በዲጂታል መንገድ ይሁን ከተባለ አመት አልፎታል፡፡

ለመሆኑ የነዳጅ የዲጂታል የክፍያ ሥርዓቱ በአንደኛው የክፍያ መላ ቴሌብር እንዴት እየሆነ ነው?

ተህቦ ንጉሴ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የነዳጅ_ዲጂታል_የክፍያ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar