ጥር 15፣2016
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባለፉት 6 ወራት ከጎብኚዎች ከ50 ሚሊየን ብር በላይ አግኝቻለሁ አለ፡፡
የቱሪስት መዳረሻዎች የመሰረተ ልማት አለመሟላት፣ የሚጎበኙ ቦታዎችም አለመተዋወቅ ካገኘሁትም በላይ እንዳላገኝ አድርገውኛ ብሏል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ማዕከላዊ_ኢትዮጵያ #የቱሪስት_መዳረሻዎች
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments