አዲስ አበባ ፈርሳ እየተገነባች፣ እየታደሰች መሆኑ ቢነገርም የመኪና ማቆሚያ ነገር ግን አሁንም የብዙዎች ራስ ምታት ሆኖ ቀጥሏል
TRACK

አዲስ አበባ ፈርሳ እየተገነባች፣ እየታደሰች መሆኑ ቢነገርም የመኪና ማቆሚያ ነገር ግን አሁንም የብዙዎች ራስ ምታት ሆኖ ቀጥሏል

00:00

ሚያዝያ 24 2017

#የቢዝነስ_መረጃ

አዲስ አበባ ፈርሳ እየተገነባች፣ እየታደሰች መሆኑ ቢነገርም የመኪና ማቆሚያ ነገር ግን አሁንም የብዙዎች ራስ ምታት ሆኖ ቀጥሏል፡፡

በቂ የመኪና ማቆሚያ ካለመኖሩ ባሻገር ወጥ የሆነ የክፍያ ሥርዓት አለመኖሩ፣ አንዳንድ ቦታዎች ላይ ደግሞ የፓርኪንግ አገልግሎት የሚሰጡት እነማን እንደሆኑ የማይታወቁ መሆናቸው እና ከፓርኪንግ የተሰበሰበው ገንዘብ መልሶ አገልግሎቱን ለማሻሻልና ለማዘመን እየዋለ ነው ወይ? የሚለው በግልፅ አለመታወቁ ያሉበት ችግሮች ናቸው?

Comments

00:00