ሐምሌ 20፣2015
በግብርናው ዘርፍ መሰማራት የሚፈልጉ ባለሃብቶች በመሬት አቅርቦት እየተቸገሩ ነው ተባለ።
መንግስት በበኩሉ ቅሬታው በተወሰነ መልኩ እውነትነት ቢኖረውም እስከ አሁን መሬት ከወሰዱ 5200 ባለሃብቶች ወደ ስራ የገቡት ግማሽ እንኳን አይሆኑም ብሏል፡፡
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments