TRACK

ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ላስጠለለቻቸው ስደተኞች ዲጂታል መታወቂያ ልትሰጥ ነው

00:00

መስከረም 25፣2016

ኢትዮጵያ ከሱዳን፣ ከሶማሊያ፣ ኤርትራ እና ከተለያዩ ሀገራት ላስጠለለቻቸው ስደተኞች ዲጂታል መታወቂያ ልትሰጥ ነው፡፡

ፋሲካ ሙሉወርቅ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00