የተበከሉ ምግቦችን በመመገብ ብቻ ኢትዮጵያ በዓመት 723 ሚሊዮን ዶላር እንደምታጣ ጥናት አሳየ
TRACK

የተበከሉ ምግቦችን በመመገብ ብቻ ኢትዮጵያ በዓመት 723 ሚሊዮን ዶላር እንደምታጣ ጥናት አሳየ

Avatar

ጥቅምት 21፣2016

በኢትዮጵያ በሶስት ዓይነት ጀርሞች የተበከሉ ምግቦችን በመመገብ ብቻ ሀገሪቱ በዓመት 723 ሚሊዮን ዶላር እንደምታጣ ጥናት አሳየ፡፡

እጅን ባለመታጠብ ፣ አብስሎ ባለመመገብ እና በመሳሰሉት ምክንያት በጀርም የተበከለ ስጋ ከሚመገቡ ሰዎች በዓመት 400,000 ሰዎች ይታመማሉ ፣ 190 ሰው ደግሞ እንደሚሞት ከሰሞኑ በአለም አቀፉ የእንስሳት ምርምር ኢንስቲትዩት (ILRL)ይፋ የሆነ ጥናት አሳይቷል።

ንጋቱ ሙሉ

ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar