''በሰላማዊ መንገድ ገብቶ መነጋገር ከሚፈለግ ሀይል ጋር ለመነጋገር ፈቃደኛ ነኝ፤ ችግር የለብኝም'' ሲሉ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ተናገሩ
TRACK

''በሰላማዊ መንገድ ገብቶ መነጋገር ከሚፈለግ ሀይል ጋር ለመነጋገር ፈቃደኛ ነኝ፤ ችግር የለብኝም'' ሲሉ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ተናገሩ

Avatar

የካቲት 13፣2016

''በሰላማዊ መንገድ ገብቶ መነጋገር ከሚፈለግ ሀይል ጋር ለመነጋገር ፈቃደኛ ነኝ፤ ችግር የለብኝም'' ሲሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት ከአማራ ክልል የዞን የሥራ ሀላፊዎች ጋር በተወያዩ ጊዜ ነው፡፡

ያሬድ እንዳሻው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #አማራ_ክልል #ሰላም

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar