አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ከ 6.6 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን መለየቱን መንግስት ተናገረ
TRACK

አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ከ 6.6 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን መለየቱን መንግስት ተናገረ

Avatar

ጥር 17፣2016

በመጭዎቹ ሁለት ወራት አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ከ 6.6 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን መለየቱን መንግስት ተናገረ፡፡

ከመካከላቸው 4 ሚሊዮኑ በአማራ፣ ትግራይና አፋር ክልል የሚገኙ መሆናቸውን የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት በሰጠው መግለጫ ተናግሯል፡፡

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የምግብ_ድጋፍ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar