ጥር 16፣2016
የቀድሞው የደቡብ ክልል በአራት ክልሎች እንደ አዲስ መደራጀቱን ተከትሎ እንደ ተሽከርካሪ፣ የመሳሰሉ ተንቀሳቃሽ ንብረቶች ክፍፍል አድርጓል ተባለ፡፡
አሁን የሚቀረው እንደ ህንፃና መሰል ቋሚ ንብረቶች መሆኑንን ሰምተናል፡፡
ማንያዘዋል ጌታሁን ያዘጋጀውን በፋሲካ ሙሉወርቅ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የሀብት_ክፍፍል #ደቡብ_ክልል #ሀዋሳ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments