በውስጡ ያሉ ዝርዝሮች ይፋ ተደርገዋል፤ ዝርዝሮቹ ምን መሳይ ናቸው? እንዴትስ ባለመልኩ ይተገበራል?
TRACK

በውስጡ ያሉ ዝርዝሮች ይፋ ተደርገዋል፤ ዝርዝሮቹ ምን መሳይ ናቸው? እንዴትስ ባለመልኩ ይተገበራል?

Avatar

ጥር 13፣2016

በአዲስ አበባ በቱሪዝምና ሆቴል ስራ ላይ ከተሰማሩ ባለሙያዎች ውስጥ የመስተንግዶ አገልግሎት ከሚሰጡት ውስጥ አንዳንዶቹ የአለባበስ ሥርዓታቸው የኢትዮጵያን ባህል እና ወግ ያላከበረ ነው በሚል ይህንን የሚቆጣጠር እና የሚቀጣ ደንብ ተረቋል፡፡

ደንቡ ፀድቆ ስራ ላይ ባይውልም በውስጡ ያሉ ዝርዝሮች ግን ይፋ ተደርገዋል፤ ዝርዝሮቹ ምን መሳይ ናቸው? እንዴትስ ባለመልኩ ይተገበራል? ስንል ጠይቀናል፡፡

ምህረት ስዩም

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ባህል_እና_ወግ #የመስተንግዶ_ሰራተኞች_አለባበስ #ቱሪዝምና_ሆቴል

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar