ባንኮች በኤቲኤም አገልግሎትም ሆነ ለሌሎች የዲጂታል  የክፍያ መንገዶች ተጨማሪ ክፍያ የማስከፈላቸው ጉዳይ!
TRACK

ባንኮች በኤቲኤም አገልግሎትም ሆነ ለሌሎች የዲጂታል የክፍያ መንገዶች ተጨማሪ ክፍያ የማስከፈላቸው ጉዳይ!

Avatar

መስከረም 5 2018

የዲጂታል የክፍያ መንገዶች ጊዜና እንግልትን የሚያስቀሩ ቢሆኑም የአገልግሎት፣ ቫት፣ ሌላም እየተባለ ተጨማሪ ክፍያ የሚጠየቅባቸው መሆኑ ተገልጋዩን አላስደሰተም፡፡

በሞባይል ባንኪንግ የሚፈፀም የሚበዛው ክፍያ ተጨማሪ የአገልግሎት ሂሳብ ይጠየቅበታል፡፡

ሌላው ቀርቶ ከባንኮች የሂሳብ መክፈያ ማሽን (ATM) ገንዘብ ማውጣት በራሱ ተጨማሪ የአገልግሎት ክፍያ እንዲቆረጥ ያደርጋል፡፡

ወደ ዲጂታል ስርዓት ለመግባት የምትጣደፍ ሀገር በሌላ በኩል ለአገልግሎቱ ተጨማሪ ክፍያ መጠየቋ ተገቢ ነው ወይ?

በየጊዜው እየዘመነ ለሚሄድ የቴክኖሎጂ ሥርዓት ወጪውን መክፈል ያለበት ማነው?

ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….

ቴዎድሮስ ወርቁ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1

📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX

📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s

Comments

Avatar
Danuax1

That's true

There is no more content to load