መጋቢት 2፣2016
የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ መኖሪያ መተዳደሪያ የሆነው ግብርና የፋይናንስ ዘርፍ ጋር ብዙም ትብብር የለውም፡፡
አርሶአደሩ ገበሬው ከባንክ ብድር ለማግኘት መያዥ እየተባሉ ዛሬም ይቸገራሉ፡፡
ጎርፍ እና ድርቅ ሲመጣ ገበሬው ሰብሉ ወድሞ ሲቸገርም ደግሞ ደጋግሞ ታይቷል፡፡
ታዲያ ገበሬው ግብርናው እንዴት ማደግ ይችላል?
በረከት አካሉ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ግብርና_ፋይናንስ #ገበሬና_ብድር #ባንክ #ጎርፍ #ድርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments