ጥር 29፣2016
ክልሎች በውሃ ፕሮጀክት ከፌዴራል መንግስት የተበደሩትን ገንዘብ በጊዜው እየመለሱ አይደለም ተባለ፡፡
ይህም ሰልፍ ይዘው ገንዘብ ለማግኘት እየጠበቁ ላሉ ከ45 በላይ ከተሞች ብድር ለማቅረብ ችግር ፈጥሯል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የውሃ_ፕሮጀክት
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments