በሳምንቱ ከአራት ሺህ የሚበልጡ ዜጎች ከሳውዲ እስር ቤት ተፈተው ወደ ሀገር መመለሳቸው ተሰምቷል
TRACK

በሳምንቱ ከአራት ሺህ የሚበልጡ ዜጎች ከሳውዲ እስር ቤት ተፈተው ወደ ሀገር መመለሳቸው ተሰምቷል

Avatar

ሚያዝያ 11፣2016

በመጪው ግንቦት ወር የኢትዮ ሳውዲ የጋራ የሚኒስትሮች ጉባኤ በአዲስ አበባ ይደረጋል ለዚህም መንግስት ከፍተኛ ዝግጅት እያደረገ ነው ሲል የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር የቃል አቀባይ ጽ/ቤት ተናገረ፡፡

በሳምንቱ ከአራት ሺህ የሚበልጡ ዜጎች ከሳውዲ እስር ቤት ተፈተው ወደ ሀገር መመለሳቸው ተሰምቷል፡፡

የኔነህ ሲሳይ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ኢትዮ_ሳውዲ #ስደተኞች #አዲስ_አበባ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: @ShegerFMRadio102_1

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar