00:00
መጋቢት 9 2017
የትግራይ ክልል ጊዜአዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ በ7 ወራት ውስጥ ብቻ ለክልሉ ሰራዊት 8 ቢሊዮን ብር አውጥቻለሁ አሉ፡፡
አቶ ጌታቸው ረዳ ይህን የተናገሩት ከ‘’ሪዕዮት ሚዲያ’’ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ላይ ነው፡፡
በአዲስ አበባ የሚገኙት አቶ ጌታቸው ረዳ በ2017 በጀት ዓመት ከሐምሌ እስከ የካቲት ባሉት ወራት 8 ቢሊዮን ብር ለሰራዊቱ ወጪ ማድረጋቸውን ተናግረዋል፡፡
በዚህም ምክንያት ለመንግስት ሰራተኛ ደመወዝ አልተከፈለም፣ አንድም የልማት ስራ አልሰራንም ብለዋል፡፡
Comments
00:00