የካቲት 26፣2016
በአካል መገኘት ሳያስፈልግ በኢንተርኔት መላ የድግሪ ትምህርት መከታተል እና መመረቅ የሚያስችል ፕሮግራም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጀመረ፡፡
ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተጨማሪ የባህር ዳር፣ ሀዋሳ፣ ድሬዳዋ እና ጅማ ዩኒቨርሲቲዎች ፕሮግራሙን መጀመራቸው ተሰምቷል፡፡
ማርታ በቀለ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የድግሪ_ትምህርት #E_Learning
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments