የካቲት 1፣2016
የህክምና አገልግሎት በየጊዜው ዋጋው እየናረ መምጣቱ እንዳሳሰበው የኢትዮጵያ የህክምና ማህበር ተናገረ፡፡
ጉዳዩን ከህክምና ተቋማትና ከተቆጣጣሪ መ/ቤቶች ጋር ሊመክርበት መሆኑ ተሰምቷል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የኢትዮጵያ_ህክምና_ማህበር #የህክምና አገልግሎት
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments