የካቲት 4፣2016
ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ ቢሮ ቁጭ ብሎ ህብረተሰቡን የማያገልግል የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ሰራተኛ እስከ መባረር የሚደርስ እርምጃ ይወሰድበታል ሲሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አስጠነቀቁ።
በክልሉ ያለው የሠላም እጦት ችግር ከሚባለውም በላይ እንደሆነም ርዕሰ መስተዳድሩ በአዳማ ከተማ በተካሄደ ህዝባዊ ውይይት ላይ ተናግረዋል።
ንጋቱ ረጋሣ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የኦሮሚያ_ክልል_የመንግስት #የሠላም_ችግር
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments