የተፈናቀሉ ሴቶች ያጋጠማቸውን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግር ለማቃልል የሚያስችል ድጋፍ እያገኙ አይደለም ተባለ
TRACK

የተፈናቀሉ ሴቶች ያጋጠማቸውን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግር ለማቃልል የሚያስችል ድጋፍ እያገኙ አይደለም ተባለ

Avatar

ጥር 30፣2016

በግጭቶችና እንደ ድርቅ ባሉ በተፈጥሯዊ አደጋዎች የተፈናቀሉ ሴቶች ያጋጠማቸውን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግር ለማቃልል የሚያስችል ድጋፍ እያገኙ አይደለም ተባለ፡፡

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ድጋፍ ለማድረግ እየሰራሁ ቢሆንም በፍጥነት ለማድረስ ግን ተቸግሪያለሁ ብሏል፡፡

ፍቅሩ አምባቸው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ድርቅ #ግጭቶች #ሴት_ተፈናቃዮች

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar