በፍልሰተኞች ጉዳይ የሚመክረው የምስራቅ እና የአፍሪካ ቀንድ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ
TRACK

በፍልሰተኞች ጉዳይ የሚመክረው የምስራቅ እና የአፍሪካ ቀንድ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

Avatar

የካቲት 18፣2016

በፍልሰተኞች ጉዳይ የሚመክረው የምስራቅ እና የአፍሪካ ቀንድ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ፡፡

11 አባል ሀገሮች በያዘው የፍልሰተኞች አስተዳደር ጉባኤ ላይ የኤርትራ እና የሶማሊያ ተወካዮች አልተገኙም ተብሏል፡፡

ቴዎድሮስ ወርቁ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ፍልሰተኞች

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar