ልዩ የኢኮኖሚ ዞንም ለመድሃኒትና የህክምና ቁሳቁስ ማምረቻ እንዲሆን ተወስኗል
TRACK

ልዩ የኢኮኖሚ ዞንም ለመድሃኒትና የህክምና ቁሳቁስ ማምረቻ እንዲሆን ተወስኗል

00:00

ጥቅምት 5 2018

ኢትዮጵያ ከመድሀኒት ፍላጎቷ ከ40 በመቶ በላዩን በሀገር ውስጥ ምርት መሸፈን መቻሏ ይነገራል፡፡

መንግስት ለመድሀኒት ግዥ የሚወጣውን ከፍተኛ የውጪ ምንዛሪ በሂደት በሀገር ውስጥ ምርት በመተካት ሙሉ በሙሉ የማስቀረት ፍላጎት አለው፡፡

ኢትዮጵያ ካሏት 10 የኢኮኖሚ ዞኖች የቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንም ለመድሃኒትና የህክምና ቁሳቁስ ማምረቻ እንዲሆን ተወስኗል፡፡

በኢንዱስትሪ መንደሩ ግን የሚፈለገውን ያህል ባለሀብቶች እየገቡ አይደለም፡፡

Comments

00:00