00:00
መስከረም 5 2018
ኢትዮጵያ በአባይ ውሃ ላይ ምንም ዓይነት የልማት ስራ እንዳትሰራ ከቅድሞዎቹ የግብፅ መሪዎች እስካሁኖቹ ከጦር ማስፈራሪያ እስከ ዲፕሎማሲ ጫና በኢትዮጵያ ላይ ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡
ይሁንና ኢትዮጵያ እነዚህን ሁሉ ጫናዎች አልፋ ከ14 ዓመት ድካም በኋላ ግድቡን ለፍሬ አብቅታለች፡፡
በእነዚህ ውጣ ውረድ ውስጥ ኢትዮጵያ ምን አተረፈች? የግብፅስ ጫና በኢትዮጵያ ላይ ምን አሳረደ?
Comments
00:00