መሸኛቸውን ይዘው የአዲስ አበባ ነዋሪ ሆነናል መታወቂያ ስጡን ያሉ ሰዎች
TRACK

መሸኛቸውን ይዘው የአዲስ አበባ ነዋሪ ሆነናል መታወቂያ ስጡን ያሉ ሰዎች

Avatar

ነሀሴ 19 2017

በዚህ ዓመት ከነገርናችሁ ወሬዎች መካከል አንደኛው ከክልል መጥተው የአዲስ አበባን የነዋሪነት መታወቂያ ለማግኘት የነበረውን ወረፋ ይመለከታል፡፡

መሸኛቸውን ይዘው የአዲስ አበባ ነዋሪ ሆነናል መታወቂያ ስጡን ያሉ ሰዎች ቁጥር 52,000 ደርሶ ነበር፡፡

ዛሬስ ጠያቂዎቹ መታወቂያ አገኙ ወይስ ጥያቄያቸው ውድቅ ሆነ?

Comments

Avatar