ጌትስ ፋውንዴሽን ከ2025 እስከ 2030 እ.ኤ.አ ባሉት ዓመታት የእናቶችና የወጣት ሴቶችን ጤና ለመጠበቅ ቢሊዮን ዶላሮችን መመደቡን ተናገረ፡፡
TRACK

ጌትስ ፋውንዴሽን ከ2025 እስከ 2030 እ.ኤ.አ ባሉት ዓመታት የእናቶችና የወጣት ሴቶችን ጤና ለመጠበቅ ቢሊዮን ዶላሮችን መመደቡን ተናገረ፡፡

Avatar

ነሀሴ 1 2017

ጌትስ ፋውንዴሽን ከ2025 እስከ 2030 እ.ኤ.አ ባሉት ዓመታት የእናቶችና የወጣት ሴቶችን ጤና ለመጠበቅ ቢሊዮን ዶላሮችን መመደቡን ተናገረ፡፡

ቢሊየነሩ ቢል ጌትስ የሚመሩት ጌትስ ፋውንዴሽን እናቶችና ወጣት ሴቶች በተላላፊ በሽታዎች እንዳይሞቱ መጪው ትውልድ በገዳይ በሽታዎች እንዳይጠቃ እና ሚሊዮኖችም ከድህነት እንዲወጡ ያግዛል ያለውን 2.5 ቢሊዮን ዶላር መመደቡን ፋውንዴሽኑ ከላልን መልዕክት ተመልክተናል፡፡

በታዳጊ ሀገራት የሚገኙ እናቶችና ህፃናትን ከተላላፊ እና ከገዳይ በሽታዎች ለመታደግ ከ2000 እስከ 2025 በነበሩት ዓመታት በተሰሩ ስራዎች ከመቶ ሚሊዮኖች በላይ የሚሆኑ ሰዎቹን ማትረፍ ተችሏል ያለው ፋውንዴሽኑ የመጪውን ጊዜ ስራም አጠንክሮ ለመቀጠል 2.5 ቢሊዮን ዶላር መመደቡን ተናግሯል፡፡

Comments

Avatar
litha melamane

awesome. keep it up. have a nice day. God bless the world. Amen/Allah. greetings from south africa

There is no more content to load