ህዳር 26 2018
ማህበራዊ የመገናኛ ብዙሃን በብዙ ሰዎች እንደ አማራጭ የመረጃ ምንጭ ይታያሉ።
ሁሉም ላይ ባይሆንም ታዲያ በእነዚህ የማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን ላይ ቅሬታዎች ይሰማሉ።
መደበኛ መገናኛ ብዙሃን በብዙ ጥረት ያዘጋጁትን መረጃ የራሳቸው አድርገው ያቀርባሉ፣ ጫፍ ብቻ ይዘው ትክክል ያልሆኑ መረጃዎችንም ያሰራጫሉ በሚል ይወቀሳሉ።
ለመሆኑ በዚህ አይነቱ ተግባር የሚሳተፉ ማህበራዊ መገናኛ ብዙሃንን እንዴት በህግ ተጠያቂ ማድረግ ይቻላል?
Comments