ሐምሌ 22 2017
የምሽት የንግድ ስራን አስገዳጅ የሚያደርገው ደምብ ዝርዝር የአፈፃፀም መመሪያ ሳይወጣለት መተግበር መጀመሩ ተነገረ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከወራት በፊት ባወጣው ደምብ የንግድ ቤቶችና የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች አምሽተው እንዲሰሩ መደንገጉ ይታወሳል፡፡
በከተማዋ ያሉ የንግድ ቤቶች እስከ ምሽቱ 3 ሰዓት ከ30 እንዲሁም ታክሲዎችን ጨምሮ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች እስከ ምሽቱ 4 ሰዓት እንዲሰሩ መመሪያው ያስገድዳል፡፡
Comments