ወደ ተለያዩ የአውሮፓ ሃገራት እንልካችኋለን እያሉ መቶ ሺዎችን ከዜጎች የሚቀበሉ ኤጀንሲዎች መኖራቸው ፖሊስ ተናግሯል
TRACK

ወደ ተለያዩ የአውሮፓ ሃገራት እንልካችኋለን እያሉ መቶ ሺዎችን ከዜጎች የሚቀበሉ ኤጀንሲዎች መኖራቸው ፖሊስ ተናግሯል

Avatar

መመሪያዉ በሚጠይቀዉ፣ ህጉ በሚያስገድደዉ ልክ ሆነዉ፣ ቢሮ ከፍተዉ ሰራተኛ ቀጥረው፣ ህጋዊ ሆነዉ፣ ፍቃድ አዉጥተው፣ ሰራተኛን ወደ ውጪ ለመላክ ሃላፊነት ወስደዉ፣ ደንብ አክብረዉ በስነምግባር የሚሰሩ ኤጅንሲዎች አሉ፡፡

Comments

Avatar