የስታርት አፕ አዋጅ በጤናው ዘርፍ ለሚከወኑ የተሻሻሉና ዘመናዊ አሰራሮችን ለመተግበር ያግዛል ተባለ
TRACK

የስታርት አፕ አዋጅ በጤናው ዘርፍ ለሚከወኑ የተሻሻሉና ዘመናዊ አሰራሮችን ለመተግበር ያግዛል ተባለ

Avatar

ነሀሴ 21 2017

በቅርቡ የፀደቀውና አዳዲስ የፈጠራ ስራዎችን ያበረታታል የተባለው የስታርት አፕ አዋጅ በጤናው ዘርፍ ለሚከወኑ የተሻሻሉና ዘመናዊ አሰራሮችን ለመተግበር ያግዛል ተባለ፡፡

በጤና ዘርፉ ከሚሰጡ አገልግሎቶችም ስምንቱ በተለይ በኢኖቬሽን የተደገፈ አሰራር እንዲከተሉ እየተደረገ ነው ተብሏል፡፡

በተለያዩ የጤና አገልግሎት መስጫዎች ላይ ዘመናዊ አሰራሮችን ለመከተል እና በተለይም አገልግሎቶችን ከማሻሻል አኳያ የጤና ኢኖቬሽን ላይ ትኩረት ማድረጉን የጤና ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡

Comments

Avatar